query_id stringlengths 32 32 | passage_id stringlengths 32 32 | query stringlengths 7 297 | passage stringlengths 137 5.93k | category stringclasses 6
values | link stringlengths 28 740 |
|---|---|---|---|---|---|
29e4a62e56bc0a30b52455f25f77cb6d | 7c47f9a75ff3e98196a243494a6afca1 | የቢሮ ሕንፃው ያሰጋቸው ሄልሜት አጥልቀው የሚኖሩ ህንዶች | መንግሥት ከህዝብ ከሚሰበስበው ግብር የዜጎችን መሠረታዊ ፍላጎት ማሟላቱ ግድ ነው፡፡ ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብለው የመንግሥት የዕለት ተዕለት ሥራ እየሠሩ ደግሞ በአለቆቻቸው ችላ ከተባሉ የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር አለ ማለት ነው፡፡ ወይም አመራሩ ምንዝሩን (የበታቹን ሠራተኛ) በማማረር አልያም አለቃው በመደናበር ግዴታውን ያለመወጣቱ ማሳያ ነው፡፡ ሕንፃቸው እያሰጋቸው መሆኑን ለመንግሥትና ለመገናኛ ብዙኃን ተደጋጋሚ አቤቱታ ሲያቀርቡ የነበሩ ህንዳውያን ተሰላችተው ‹‹ለቢሮ ሥራቸው ሄልሜት አጥልቀው መሥራት ጀመሩ፡፡››... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=22780 |
1fe4eb5e2f5e758740b904093af971a8 | bf4bab508ff73e38ba6dad5d61b0e48d | ዲግሪን በዘጠኝ ዓመት | በሀገራችን ባለው
አሠራር ሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት መከታተል የሚጀምሩት በአራት ዓመታቸው እንደሆነ ይታወቃል፤መደበኛ ትምህርት እንዲጀመሩ የሚጠበቀው
ደግሞ በሰባት ዓመታቸው ነው፡፡ ይህ በከተሞች እየተሠራበት ሲሆን፣ በገጠር እና በአንዳንድ ከተሞች ግን የቅድመ መደበኛ ትምህርት
ጉዳይ በቄስ ትምህርት ቤት እና ቁርአን ትምሀርት ቤቶች የሚሸፈን እንደ መሆኑ የአጸደ ሕፃናት ትምህርት አለ የሚባል አይደለም፡፡
አንዳንድ ሕፃናት
ግን ከሰባት ዓመታቸው በፊት ትምህርት እንዲጀምሩ ሲደረግ ይስተዋላል፡፡ ትምሀር... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=22776 |
87ecf514311349c41b6afcf02971c1fa | 5ae2e2375b53d779e4a234768d414b18 | ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ | በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በሚዋሰኑበት ድንበር በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ከመከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ እንደ ሚያ መለክተው ፣ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በሚዋሰኑበት ድንበር በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሂዷል ፡፡በውይይቱ በቀጣናው ስላለው ወቅታዊ የጠላት እንቅስቃሴ የመከሩ ሲሆን በቀጣናው በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡በውይይቱ ላይ የሴክተር ሁለት አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ጄማ፣... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38959 |
b3c36df09f2093c7ea034e2dd1f58513 | 5185dadf64d68adb195255824800fbd0 | የማህበረሰባችን ሞራል የት ደረሰ? | በልጅነቴ ያስተዋልኩትን ሐቅ ልንገራችሁ። ነገሩ እንዲህ ነው። ሰዎች ተሰባስበው፣ እንዲቀናቸው ተመርቀው አደን ይሸኛሉ፡፡ኑሯቸውን በዱርና በገደል ያደርጋሉ፡፡በዚህ ሁኔታ ለወራት በመቆየት በለስ የቀናው አንበሳ በመግደል ጀግና ይሰኛል፡፡በለስ ያልቀናው በርሃብ ሲናውዝ ከርሞ ይመለሳል። ገዳዩም ጀግንነቱን በገበያ ያስመርቃል፤ ያውጃል፡፡የገደለውን የአንበሳ ቆዳ በትከሻው ላይ ይደርባል፤ ፀጉሩንም ቅቤ ይቀባል፡፡ከዚያም ሌሎች ጥቂት የሥጋ ዘመዶቹን አስከትሎ በገበያው መሐል እየተንጎማለለ ስለመፈጠሩ እንኳን በውል ... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=22886 |
2003e5ce6624d9898ab41b0f32c9ada7 | 9147b8e23c7a66fc6999222e020bd253 | መገናኛ ብዙሃን የአገር ሰላምንና አብሮነትን በማጎልበት ረገድ የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ እንዳልሆነ ተገለጸ | አዲስ አበባ (ኢዜአ)፦ መገናኛ ብዙሃን የአገር ሰላምና የህዝቦችን አብሮነትን በማጎልበት ረገድ የሚጠበቅባቸውን ሚና እየተወጡ እንዳልሆነ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ትናንት በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንዳስታወቁት፤ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ መገናኛ ብዙሃን እውነተኛ መረጃን ከማሰራጨት ይልቅ የህዝቦችን አብሮነት የሚሸረሽሩ ዘገባዎችን እያቀረቡ ነው። መገናኛ ብዙሃን የሚያሰራጯቸው ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38960 |
a0029c313cf0f4f90ba350bd387de7a8 | ff0227b399f04d5e01002f2f502a6739 | ኮሚሽኑ ለመተከል ተፈናቃዮች ዘላቂ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ | አሶሳ፡- በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የመተከል ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም የሚደገውን ጥረት በዘላቂነት እንደ ሚደግፍ አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የአሶሳ ንዑስ ቢሮ ኃላፊ ሚስ ጆላንዳ ቫን ለኢዜአ እንዳስታወቁት ፣ ኮሚሽኑ የመተከል ተፈናቃዮችን ለመደገፍ ከክልሉ መንግስት ጋር በቅንጅት እየሠራ ነው፡፡በክልሉ የተለያዩ የተባበሩት መንግስታት ረጂ ድርጅቶች እንዳሉ የጠቀሱት ኃላፊዋ፤ ድጋፉን ለማጠናከር ቅንጅታዊ አሰራር ፈጥረን እየተንቀሳቀስን ነው ብለዋል፡፡ካለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ ለዞኑ ተፈና... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38973 |
a068bd97ab6741a96eabc91cc3b6aa37 | 548896a85a6f3a40c83b6d19a8d83b8f | ከባድ ፈተናን ተሻግሮ የሚወለድ ስኬት | ማንኛውም ሰው በሕይወት ዘመኑ ፈተና ይገጥመዋል፡፡ ፈተናው ከባድም ቀላልም ሊሆን ይችላል፡፡ ቁምነገሩ ፈተናውን አልፎ ወደሚታሰብ ስኬት መድረስና ለዚህም ተስፋ ሳይቆርጡ የሚቻለውን ብቻ ሳይሆን የማይቻለውን ነገር ለመሞከር ጥረት ማድረግ ነው፡፡ የስፖርቱ ዓለም ሰዎች ወደ ታላቅ ስኬት ከመሸጋገራቸው በፊት የተለያዩ ከባድ ፈተናዎችን የመጋፈጥ አጋጣሚዎች በሕይወት ዘመናቸው ሲከሰቱ ማየት የተለመደ ነው፡፡ የስፖርቱ ዓለም በርካታ ከዋክብቶች ከሞላ ጎደል በዚህ ዓይነት የሕይወት ውጣ ውረድ ማለፋቸውን የስኬታቸው ጫ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33455 |
d526c6154a1d67de1f5d856fe78ced57 | d1e1d8fb996069b2ab657ee61c2de97b | የውድድሮች መመለስ ስጋትና ጥቅሙ ሚዛን ላይ ሲቀመጥ | በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ስጋት ምክንያት ተቋርጠው የቆዩ እንቅስቃሴዎች አሁን ወደ ነበሩበት እየተመለሱ ነው። የአውሮፓ ሊጎችም የውድድር ዓመቱን ካቆመበት በመቀጠል ሂደት ላይ ናቸው። የጀርመን ቡንደስ ሊጋ ከሁሉም ቀድሞ ወደ ውድድር የተመለሰ ሲሆን፤ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፣ የስፔን ላሊጋ እና የጣሊያን ሴሪ ኤም ከተያዘው የፈረንጆቹ ወር ጥቂት ቀናት በኋላ ካቆሙበት ለመቀጠል ክለቦች ልምምድ ጀምረዋል። የዓለም አትሌቲክስም የዳይመንድ ሊግ ውድድሮችን ለማስጀመር ቀን መቁረጡ ታውቋል። በዚህ ወቅት ሃገራ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33507 |
c9877fb05e3b1eacb4b3fa18da1f9983 | 2a7cf8fc16f8ee5a8efc81cc955ff885 | ለአፍሪካ እግር ኳስ ፈተና ድጎማ ዘላቂ መፍትሄ ያመጣ ይሆን? | በመላው ዓለም ከ210 ሀገራት በላይ የተዛመተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የዓለምን የስፖርት እንቅስቃሴ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ከቶታል። በወረርሽኙ ሳቢያ ትልልቅ የስፖርት ውድድሮች በመራዘማቸው፣ በመሰረዛቸው እና በመስተጓጐላቸው ኢንዱስትሪውን ከፍተኛ ገቢ እንደሚያሳጣው የተለያዩ ትንበያዎች አመልክተዋል። የስፖርት ኢንዱስትሪውን በስፖንሰርሺፕ የሚደግፉ ትልልቅ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች የበጀት ቀውስ ውስጥ መግባታቸው፣ ከትኬት ሽያጭ ከማርኬቲንግና ከተለያዩ ንግዶች የሚገኙ ገቢዎች መቆማቸው ሁሉንም ስፖርት ጎድቷ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33579 |
c78f34b4103116c4dadb1411c51ff206 | 7e5e36b2bb400322dbc8ac93c3165d71 | የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለብሄራዊ ፌዴሬሽኖች ቃል የገባውን ገንዘብ ዛሬ ያስረክባል | የዓለም ህዝብን በአንድ የጭንቀት ቋጥ ውስጥ ባስገባው የኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት በስፖርቱ ዘርፍ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ማሳደሩ ይነገራል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በሀገሪቱ የኮሮና ወረርሽኝ በስፖርቱ ላይ እያሳደረ ያለውን ጫና የሚዳስስ ውይይት ከሀገር አቀፍ ፌዴሬሽኖች ጋር አድርጎ ነበር። የሁሉም ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ውቅር የሆነው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከሀገር አቀፍ ፌዴሬሽኖች ጋር ካደረገው ውይይት መነሻነት እንዲሁም ፌዴሬሽኖቹም በሰጡት ጥናት መሰረት አንድ ውሳኔ አስተላልፏል። «ብሔራዊ ፌዴሬሽ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33574 |
7e2a71c9429381ff7be3117ead173eb4 | 550c564b74472fc797ee8b1b9d39b489 | የዘረኝነት ተቃውሞ በስፖርቱ ዓለም ከዋክብት | ዘመናዊው ኦሊምፒክ በተመሰረተበት ወቅት ከጸደቁ ድንጋጌዎች መካከል በግምባር ቀደምትነት የሰፈረው ሃሳብ ‹‹ስፖርት ለሰው ልጆች ሰላምና ሁለንተናዊ ስብዕና መዳበር እንዲውል ማድረግ›› ይላል፡፡ ይህንንም ከምስረታው (እ.አ.አ 1896) ጀምሮ በውድድር ሜዳዎች ሳይወሰን መልካም ያልሆኑ አሠራሮችን በመቃወምና የህብረተሰቡ ትግል አጋር በመሆን ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ባሳተመው መጽሔት ላይ ሰፍሯል፡፡ ለአብነት ያህልም እ.አ.አ 1964 ኮሚቴው አፓርታይድን በመቃወሙ ደቡብ አፍሪካን ከቶኪዮ ኦሊምፒክ ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33634 |
4475f876324333f5fe7798bf207f8fcd | a436d05e77ebec652e2df7e593088beb | ኮሚቴው ለፌዴሬሽኖችና የቀድሞ አትሌቶች ድጋፍ አደረገ | የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለብሔራዊ ፌዴሬሽኖችና ለቀድሞ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ‹‹የኮቪድ 19 መሰራጨት የዓለምን ስፖርት ቢያጠቃም፣ እንደ ስፖርት እኛም ክፉኛ ብንጎዳም በሥራችን ያሉ ፌዴሬሽኖችን ማገዝ አለብን በሚል ፅኑ አቋም ድጋፉን አድርገናል›› በማለት ትናት መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ናቸው፡፡
በዚህም መሰረት ለየፌዴሬሽኖቹ በነፍስ ወከፍ ሃምሳ ሃምሳ ሺ ብር የተሰጠ ሲሆን፤ ለቀድሞ አትሌቶች 200 ሺ ብር እንዲሰጥ መወሰኑን ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33641 |
34478a826f311fbf640d8d4970bff80a | b870ed8398d3514062288bfaf0e31a71 | አበረታች ቅመም የተጠቀመው አትሌት ቅጣት ተጣለበት | የኢፌዴሪ ብሄራዊ የጸረ አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት የተከለከለ ንጥረ ነገር መጠቀሙ በተረጋገጠበት አትሌት ላይ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሌሎች ሁለት አትሌቶች ጉዳይም እየተጣራ መሆኑን ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል፡፡
የስፖርት አበረታች ንጥረ ነገር በመጠቀም በውድድር ላይ መሳተፉ በተደረገበት ማጣራት የታወቀው አትሌት የአራት ዓመታት እገዳ ተጥሎበታል፡፡ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈበት አትሌት ወንደሰን ከተማ የሚባል ሲሆን፤ እአአ ታህሳስ 01/2019 በቻይና በተካሄደውና ዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው ሻንዛቢ ማራቶን በግሉ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33864 |
a73b20050af93ea17c6eeff0ce0521b6 | 24c212eb0cbc2bfc4fa9a396312bd847 | ኮቪድ-19 በስፖርት ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ የሚያጠና ኮሚቴ ተቋቋመ | የዓለምን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ነባራዊ ሁኔታ ወደተለየ አቅጣጫ ያዞረው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በስፖርቱ ዓለም ያሳደረው አሉታዊ ተፅዕኖ ተዘርዝሮ የሚልቅ አይደለም። አንዳች ውድድር በዓለም ላይ እንዳይኖር ከማስገደድ ባለፈ የስፖርቱን ዓለም ሽባ አድርጎታል። ብዙ ታቅዶባቸው፣ብዙም ተለፍቶባቸው ለዓመታት በዝግጅት ላይ የነበሩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች በትልቅ ኪሳራ የሚካሄዱበት ጊዜ እንዲራዘም ግድ ብላል።
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በዓለም ዙሪያ ከተንሰራፋ ወዲህ በግለሰብ ደረጃ ካልሆነ በስተቀር የትኛው... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33697 |
086c95a1ae339991f19b5b45619f6526 | 30eb40de4b6cb9700e8f81d08acfc01f | በአንድነት ፓርክ፤ ትናንትንም ዛሬንምይመልከቱ | ሳልፍና ሳገድም፤ አሻግሬ ከማየት ባለፈ ዥንጉርጉሩን የደንብ ልብስ ለብሰው፣ መለዮአቸውን አድርገው፣ መሳሪያቸውን አንግበው በበሩ ላይ ሆነው ሌት ተቀን ከሚጠብቁት ጠባቂዎች አልፌ ከቅጥር ግቢው እገባለሁ ብዬ ላስብ ቀርቶ ተመኝቸው እንኳን አላውቅም፤ ብሔራዊ ቤተ መንግስት። እነሆ ዛሬ በወጣት አስተናጋጆች በአክብሮት በግቢው ዘልቄ ከግር እስከራሱ ለመጎበኘት በቃሁ። ጊዜ ለኩሉ ይል የለ። ፍተሻውን አልፈው ወደ ግቢው ከገቡ በኋላ በቅደም ተከተል የሚጎበኟቸውን እና የማረፊያ ቦታዎችን ሙሉ መረጃ የያዘ መግለጫ ... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=22108 |
785fdbd629b6989a9b3604b85f73603b | b0f3f15da6770a931ef4b9947ecf883a | ነፃ ጠረጴዛ ፈልጉ! | በጠዋት ነው ቢሮ የገባሁት፤ በወሩ የመጨረሻ ቀናት ላይ ነኝና የሚደርሰኝን ገቢዬን ከወጪዬ ጋር እያሰላሁ ነው:: የቤት ኪራይ፤ የምግብ፤ የትራንስፖርትና ሌሎች ለመኖር አስፈላጊ የሚባሉ ወጪዎችን አሰላለሁ። ደመወዜንም አሰብኩት:: ኦ! አምላኬ ለካስ ደመወዜ ስንት እንደሆነ አላውቅም:: ማሰቡ ስለከበደኝ ተውኩት:: ወጪና ገቢዬን ሳመዛዝን ስላስጨነቀኝ ማሰቡን ለመርሳት ሞከርኩ:: የምር ግን ደመወዛችሁ ስንት እንደሆነ ታውቃላችሁ ወዳጆቼ? እኔ ግን ደመወዜ ስንት እደሆነ አላውቅም:: ”እንዴት?” ካላችሁኝ ምክን... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=22165 |
b6595143a5bfc7b773e347d18ab4eddd | 0891d2ddb29e46baecd847562998e2ca | ‘‘ነፃነት… ነፃነት…. ነፃነቴን ስጡኝ” | አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ በአዕምሮዬ ሁለት ሐሳቦች ይመላለሳሉ፤ ነፃነት እና ባርነት። ይህንኑ አወርዳለሁ አወጣለው ፤ ታዲያ በመሐል አንድ ሐሳብ ብልጭ አለልኝ። ከማን ነው ነፃነት የሚመጣው? ባሪያ ያደረገኝ ማን ነው ? ሌላ የሐሳብ መንገድ… ሌላ መልስ ፍለጋ… ለነገሩ አዕምሮ አታስብ አይባል። በዚህ መሐል ነው በአንድ ወቅት ከቡክ ወርልድ ድረ ገጽ ያነበብኩት ታሪክ ትዝ ያለኝ።በድሮ ጊዜ አንድ ታላቅ የነፃነት ታጋይ በተራራማው የሀገሪቱ ክፍል እየተጓዘ በአንድ ማደርያ ቦታ ለተወሰነ ጊዜ ለማሳለፍና ለ... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=22254 |
ff490b97df1704d73733a1e8f8b2cb40 | 7e87f7ef3b202a0728b5a33d4f995337 | ከፅዳት ሠራተኝነት እስከ አብራሪነት | ህይወት በብዙ ውጣ ውረዶች የተፈተነች ናት። ገሚሶቹ ዛሬን ተቸግረው ነገን በተስፋ ሲያልሙ የተቀሩት ደግሞ በአቋራጭ ለመክበር ድንጋዮችን ሲፈነቅሉ ይስተዋላል። ተስፋን የሰነቁ ሁሉ በመንገዳቸው የሚገጥማቸውን እንቅፋት ገሸሽ በማድረግ የነገ መንገዳቸውን ያመቻቻሉ። ችግር ከጉዟቸው እንዳያደናቅፋቸው ከወዲሁ የሰነቁትን የሞራል ስንቅ በመከላከያነት ይጠቀማሉ። ውጣ ውረዶችን እንዲሁም ከፍታና ዝቅታን የህይወት አንድ አካል አድርጎ በመቁጠር በተስፋ ወደፊት መገስገስን የሚለማመዱት እነዚህ የነገ አላሚዎች መነፅራቸው ... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=22304 |
ca6f5cf77fedc16587c7bd2f453f5bcd | 8f2dcea4c8ff5fb0ab9188b332f8db37 | ሙስና በሀገር ህልውና ከደቀነው አደጋ አንጻር መገናኛ ብዙሀን ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩበት እንደሚገባ ተጠቆመ | በጋዜጣው ሪፖርተርአዳማ፦ መገናኛ ብዙሀን ሙስና በሀገር ህልውና ላይ ፈጥሮት ከነበረው አደጋ አንጻር ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩበት እንደሚገባ የፌደራል የስነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ጸጋ አራጌ “ ስነ ምግባርን በመገንባትና ሙስናን በመከላከል ረገድ የሚዲያ ተቋማት ሚና” በሚል መሪ ሃሳብ በአዳማ ከተማ ትናንት በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ እንዳስታወቁት፤ በሀገሪቱ የተንሰራፋው የሙስና ችግር የሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ ላይ ከፍተኛ ተግዳሮት ሆኗል። በቅርቡ ሀገሪቱ የገጠማ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38879 |
096056600d57553cead695a25fc307d6 | 42a89dae8ef854cce06d8e6ee0b25d01 | የበቆሎ ምርት በሄክታር ከ42 ኩንታል በላይ መድረሱ ተገለጸ | ሰላማዊት ውቤአዳማ፦ በአሁኑ ወቅት ከሦስት ዋና ዋና የግብርናው ዘርፍ መርሐ ግብሮች አንዱ በሆነው የድህነት ቅነሳ የበቆሎ ምርትን በሄክታር 42 ኩንታል ማድረስ መቻሉ ዓለም የደረሰበት ደረጃ ለመድረስ ጥሩ ሂደት ላይ መሆናችንን እንደሚያሳይ ተገለጸ። የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ከትናንት በስቲያ በአዳማ ከተማ ለግማሽ ቀን በተካሄደና አጠቃላይ ግብርናው ያለበትን ሁኔታ የዳሰሰ ፓናል ውይይት ላይ እንዳስታወቁት፤ ባለፉት 20 ዓመታት የበቆሎ ምርት ከፍተኛ ዕድገት አሳይቷል።ዕድገቱ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38881 |
7a099b232ac855f71d04d73815cdaa61 | e44f6ab286a0ed4c2f746d9750dd442c | የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ20 ሚሊዮን ብር የሕዳሴ ግድብ ቦንድ ገዛየፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ20 ሚሊዮን ብር የሕዳሴ ግድብ ቦንድ ገዛ | – ለግድቡ በአምስት ወራት ከ888 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧልበጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ
አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች
ኮርፖሬሽን የታላቁ የኢትዮጵያ
ሕዳሴ ግድብ ግንባታን
ለማገዝ የ20 ሚሊዮን
ብር የቦንድ ግዥ
ፈፀመ። የቦንድ ግዢው የግድቡን ግንባታ ለማጠናቀቅ የኅብረተሰቡ ተሳትፎ እንዲያድግ መንግሥት ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ የተደረገ መሆኑን ትናንት በተደረገው የርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገልጿል። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንን በመወከል ቼኩን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38880 |
36313869fe3e18eb5a11f9a84b2c852b | 808c5762711e84121e49097498e5f2df | የብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ ተራዘመ | በመጪው ጥቅምት ወር በደቡብ ኮሪያ ሴኡል ከተማ ሊካሄድ የነበረው የብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ በኮሮና ቫይረስ ስጋት መራዘሙ ታውቋል። የሁሉም አገራት ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች የሚሳተፉበት ወሳኝ ጠቅላላ ጉባዔ በመጪው ጥቅምት አጋማሽ ለሁለት ቀናት እንደሚካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት ነበር።
የብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎቹ እንዲሁም ጠቅላላ ጉባዔውን የምታዘጋጀው ደቡብ ኮሪያ የስፖርትና ኦሊምፒክ ኮሚቴ በጋራ በሰጡት መግለጫ ጠቅላላ ጉባዔው የተራዘመው በሁሉም ባለድርሻ አካላት ፍላጎት መሆኑ ታው... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32747 |
b47b1d7702e6c139ef56e701f645ec19 | 4a980366ef66ea523c47939ecb1a465e | ከአካላዊ ውድድር የተነጠለው ስፖርት በቴክኖሎጂ ተጠናክሯል | ስፖርት የማይካተትበት ዘርፍ የለም፤ ቴክኖሎጂም እንዲሁ።ሁለቱም ዘርፎች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ጋር በመቆራኘት ህይወትን በማቅለል ለዘመናዊው ዓለም የጎላ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛሉ።ከዚህ ባለፈ አንዱ ለሌላኛው ቁልፍ ጉዳይ መከወኑም አልቀረም።በልምድ ይካሄድ የነበረው ስፖርት በሳይንስና ቴክኖሎጂ በመደገፉ፤ ዘመናዊውን ስፖርት ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ለይቶ ማሰብ በዚህ ወቅት አዳጋች ሆኗል።በቴክኖሎጂ የታገዙ ፈጠራዎች መበራከትም የስፖርተኞችን ብቃት በማሳደግ እንዲሁም የስልጠና... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33056 |
a060178ceb7c8e5b0a79d72d83373cb1 | 4bd04bb6d2cdcbd8afed2fbdd019ec6b | ስፖርት የአብሮነትና አጋርነት መገለጫ ነው !! | ስፖርት ከአካላዊ እንቅስቃሴና ከመዝናኛነት ባለፈ ማህበራዊ ግዴታን በመወጣት ረገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው በተለያዩ አጋጣሚዎች ታይቷል፡፡ በተለይም ዓለም በኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ 19) ምክኒያት ጭንቅ ውስጥ በገባችበት በዚህ ወቅት ስፖርትና የስፖርቱ ማህበረሰብ ማህበራዊ ግዴታን በመወጣት ረገድ ትልቅ ስራ እየሰራ ይገኛል።ስፖርት የአብሮነትና አጋርነት መገለጫ የመሆኑን “ሃቂቃ” ባለፉት አምስት ወራት በዘርፉ የተከናወኑ ሰብዓዊ ድጋፎች በቂ ማስረጃ ተደርገውም ይነሳሉ። በሀገራችንም በተመሳሳይ በስፖርቱ ዘርፍ ማህ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33113 |
a2475ddb5ea958fc94bf827bca5aefe6 | b51f763bf921b4a573c378567725493d | ሌጣዎችን ብቻ የሚያስተናግደው ቡና ቤት | ሰዎች መዝናናት ሲፈልጉ ሰብሰብ ማለትን ይመርጣሉ።ሰብሰብ ማለት የተለያዩ ጨዋታዎችን ማምጣት የሚያስችል ሳይሆን ወጪንም ሊቆጥብ ይችላል።ለእዚህም ነው ጉዞ እና የመሳሰሉትን በቡድን የሚደረጉት፤ ድንኳን እየተጣለም ዳንኪራ የሚረገጠው።ጓደኞሞች ተጠራርተው ተቀጣጥረው ተያይዘው መጠጥ ቤት፣ ካፌ ቤት ወዘተ የሚገናኙት በጋራ የሚያደርጉት ጨዋታ ሁሌም የማይገኝ በመሆኑም ጭምር ነው። ኦዲቲ ሴንትራል የተሰኘው ደረ- ገጽ ሰሞኑን ያስነበበን ግን ከዚህ የተለየ ነው።በጃፓን ቶኪዮ የሚገኝ አንድ አነስተኛ ቡና ቤት ሌጣው... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=21578 |
235b2aba826e824a5d636f65c8304686 | 66e0e14f27a08cecb713d5ae9e964fe9 | የፌዴሬሽኑ አማራጭ እቅዶችን የመጠቀም እንቅስቃሴ | ይህ ዓመት እንደ ከዚህ ቀደሞቹ ቢሆን፤ በስፖርቱ ዓለም በተለይ በዚህ ወቅት በርካታ ውድድሮች፣ ጉባኤዎችና ሥልጠናዎች ሊካሄዱ ይችሉ ነበር። ነገር ግን ሳይታሰብ ተከስቶ ዓለምን ባዳረሰው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሮች ብቻም ሳይሆኑ በርካታ ጉዳዮች በታቀደላቸው ሁኔታ እንዳይካሄዱ ማድረጉ ግልጽ ነው። ታዲያ የስፖርት ማህበራትና ሌሎች ተቋማት እቅዶቻቸው በዚህ መልኩ አቅጣጫቸውን ሲስቱ ምን ዓይነት አማራጮችን ተጠቀሙ? ከዓመት እስከ ዓመት በሩጫ ላይ ከሆኑና በሥራ ከሚወጠሩ ፌዴሬሽኖች... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=33175 |
b91e809768c12e8c3fecd81698d6e003 | d3fe25035bb9c528b189a342e6f49656 | ኢትዮጵያ 50 ዓመታት የተጠቀመችበትን የንግድ ህግልትቀይር ነው | ክፍለዮሐንስ አንበርብርአዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ስትጠቀምበት የነበረውን የንግድ ህግ ከዘመነ ቴክኖሎጂ ጋር የተናበበና ነባራዊ ሁኔታዎችን ባገናዘበ አዲስ ህግ ልትቀይረው መሆኑን ተገለጸ። አገሪቷ ከምትጠቀምባቸው መድሃኒቶች ውስጥ 80 ከመቶ የሚሆነው በውጭ ምንዛሪ ተገዝቶ ወደ አገር ውስጥ የሚገባ መሆኑም ተገለጸ።የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ድኤታ አቶ ምስጋኑ አረጋ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት ፤ ኢትዮጵያ ግማሽ ክፍለ ዘመን ስትጠቀምበት የነበረው የንግድ ህግ ከዘመነ ቴክኖሎጂ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38749 |
3162b048c7054488da32a450654857de | 25fb5df0538f947475c8b3e3b8b97f05 | ኮሚሽኑ የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ለመዋጋት ጠንካራ ሥራዎችን መስራቱን ገለጸ | የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ለመዋጋት የስፖርት ቤተሰቡንና ባለድርሻ አካላት በማሳተፍና በማስተባበር ጠንካራ ሥራዎችን መስራቱ ተገለጸ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ዕቅዶችና ከተከሰተው የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ አንፃር የተከናወኑ አበይት ተግባራት ትናንት ለማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት ሱፐር ቪዥን ቀርበው ግምገማ ተደርጎባቸዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ በዕለቱ እንደተናገሩት፤ በ2012 ዓ.ም በጀት... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32176 |
cc1994dc2b7d4d40ded99ef3b9793a8b | 8a386a521ff85dd418130bbb6c14ce92 | የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ 311 ሺህ 421 ተማሪዎች ተመዝግበዋል | ዳንኤል ዘነበ አዳማ፦ በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና ለመውሰድ እስከ አሁን 311 ሺህ 421 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ለሚደረገው የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና 500 ሺ ታብሌቶች ተዘጋጅተዋል። በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የተፈታኞች ምዝገባና ውጤት ጥንቅር ዳይሬክተር አቶ ዩሴፍ አበራ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የአጠቃላይ ሀገር ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38751 |
5011952b0cf03095ad227da4d4337bf6 | e8663d90ba4e1e548c8b57b587d39a11 | መገናኛ ብዙሃን በቅርበት አብረውት እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጥሪ አቅረበ | በኃይሉ አበራአዲስ አበባ፦ መገናኛ ብዙሃን በቅርበት አብረውት እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጥሪ አቀረበ። ተቋማቱ የሚያሰራጯቸው መረጃዎች ተአማኒነት በአግባቡ ሊፈተሸ እንደሚገባ አሳሰበ።የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሀገራችን በተለያዩ ጊዜያት በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ እየደረሰ ያለውን ውድመት አስመልክቶ ትናንት በፅሕፈትቤቱ በሰጠው መግለጫ፣ የአካዳሚ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ፅጌ ገብረማርያም እንዳስታወቁት፣ ሀገራችን ለዓለም የሚተርፍ ሀብት ባለቤት ብትሆንም በታሪካችን ሂደት ባስተናገድናቸው የእርስ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38753 |
4a19b9cbe59ffea7ccb961d07fb66e46 | 04391ed189555d5cdfcd4a8774625eeb | የጅት ኩንዶው ማዕከል ምስጉን የረድዔት ተግባር | ስፖርት ከአካላዊ እንቅስቃሴና ከመዝናኛነት ባለፈ ማህበራዊ ግዴታን በመወጣት ረገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው በተለያዩ አጋጣሚዎች ታይቷል። በተለይም ዓለም በኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ 19) ምክኒያት ጭንቅ ውስጥ በገባችበት በዚህ ወቅት ስፖርትና የስፖርቱ ማህበረሰብ ማህበራዊ ግዴታን በመወጣት በኩል እያበረከተ የሚገኘው አስተዋፅኦ እዚሁ አገራችንም ትልቅ ቦታ እንዳለው መታዘብ ይቻላል።
ኤርሚያስ ገሰሰ ጂምና ማርሻል አርት ማዕከል ወጣቶችን በጅት ኩን ዶ እንቅስቃሴ ከማብቃት ጎንለጎን የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ንቁ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32321 |
0488a2fb62ce04e9736c05051373b177 | d9a6c910e351136919c0b9932f8b36b6 | የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከኦሊምፒክ ቀድሞ ይካሄዳል | የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከኦሊምፒክ ቀድሞ ይካሄዳል የኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ 19) በዓለም ላይ በከፍተኛ ፍጥነት መሰራጨቱን ተከትሎ የሁሉም ዓለም አቀፍ የስፖርት መርሃግብሮች ዝብርቅርቅ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በርካታ ታላላቅ የስፖርት መርሃግብሮችን ዳግም መከለስ አስፈላጊ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት ክለሳ የተደረገባቸው የተለያዩ መርሃግብሮች ውዝግብ ሲያስነሱ ማየት እየተለመደ መጥቷል፡፡
ከተያዘለት መርሃግብር እንዲራዘም የተደረገው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በ2021 እንዲካሄድ ከተራዘ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32480 |
961296da632878431b7e9a26e599d3f5 | 2b496ca70b2dec0cc2b42aeb261c5e95 | ግንቦት አምስት- የጥቁር ተጫዋቾች የነፃነት ቀን | ግንቦት አምስት ቀን ባለፈው ረቡዕ ነበር። ጥቁር ተጫዋቾች በዓለም ነፃ እንዲወጡ በኢትዮጵያ ውስጥ ታሪክ የተጠነሰሰበትና ታሪካዊው የእግር ኳስ ግጥሚያው የተደረገበት ቀን ነው። ሀሳቡን ያመነጩት፤ ተግባራዊ ያደረጉት ፤ከኢትዮጵያ አልፎ በአፍሪካ አቋርጦ በዓለም አደባባይ እንዲደርስ ጥረት ያደረጉት የጥንቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ማህበረሰቦች ናቸው። ይሄ ነገር ለረጅም ጊዜ ክለቡ አካባቢም አይነሳም ነበር። የኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ነጋሪና ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ) በአንድ ወቅት ‹‹ከመሳለሚያ እስ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32528 |
18a483db5cd486c031946f7ebd686e31 | ecca94964ee2573c01afae2acf372265 | «ተምዘግዛጊው ሚሳኤል» አረፈ! | ከአዲስ አበባ በ110 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘው ወንጂ ከተማ በእግር ኳሱ በርካታ ተጫዋቾችን ማፍራቷ ይነገርላታል። ይህም ከተማዋ ከምትታወቅበት ጣፋጭ የሸንኮራ አገዳ አምራችነቷ፣ የስኳር ፋብሪካ ማዕከልነቷ ትይዩ የእግር ኳስ ተጫዋቾች መፍለቂያ አሰኝቷታል። የወንጂን ከተማ በእግር ኳሱ ካስተዋወቁት ተጫዋቾች መካከል ደግሞ አንጋፋው ተጫዋች ተስፋዬ ኡርጌቾ ይጠቀሳል። በወንጂ ከተማ ተወልዶ ያደረገው ተስፋዬ፤ በእግር ኳሱ ትልቅ ቦታ መድረስን የልጅነት ህልሙ አድርጎ የተነሳ መሆኑን የቅርብ ወዳጆቹ ይናገሩለታ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32391 |
cd1d26eb06bf39e7476e73b82224ece4 | 07df64fca5d4e5b970b1eb0f54cd4e58 | የኢትዮጵያ ቨርቸዋል ሩጫ ተካሄደ | ኮቪድ 19 ወረርሽኝ ያሳደረውን ተፅዕኖ መቀነስና መቀየር ይቻል ዘንድ በኢንተርኔት የታገዘ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት የቨርቿል ሩጫ ተካሄደ። በኢንተርኔት የታገዘ የቀጥታ ቪዲዮ «ቨርቿል ሩጫ» መርሐ ግብር በተሳካ ሁኔታ ከትናንት በስቲያ መካሄዱን የሩጫ አዘጋጁ የታላቁ ሩጫ በዋሽንግተን ዲሲ አስታውቋል። በቨርቹዋል ሩጫ መርሐ ግብሩ ላይ አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ገንዘቤ ዲባባ፣ ስለሺ ስህን፣ ፋጡማ ሮባ፣ ሚሊዮን ወልዴ እና እጅጋየሁ ዲባባ መሳተፋቸው ታውቋል... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32673 |
95ad2208ea229ea528eb497af03d874b | c906c640a35645044bc92f96bce009a4 | በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዕርምጃ የታጠቁ ኃይሎች እጃቸውን እየሰጡ ነው | በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ(ኢዜአ):- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዕርምጃ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች እጃቸውን ለጸጥታ ኃይሉ እየሰጡ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል አስታወቀ።የህግ ማስከበርና የፀጥታውን ዘርፍ በበላይነት የሚመሩት ሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ፤ የጥፋት ቡድኑ በመተከል ዞን በተለይም ቡለንና በቆጂ ወረዳዎች ዜጎችን በመግደል፣ ንብረት የመዝረፍና የማቃጠል አረመኔያዊ ተግባር መፈፀሙን አስታውሰዋል።የተጠናከ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38672 |
349e2fc3a305e3323bae14796ed2f9e6 | 2e5a56a38898fa53cc0db39853f93dbd | የበርሊን ማራቶን ላይካሄድ ይችላል | በርካታ የማራቶን የዓለም ክብረወሰኖች የሚሻሻሉበት የበርሊን ማራቶን በዚህ ዓመት የመሰረዝ ወይም የመራዘም እድል ያልገጠመው ብቸኛው ውድድር ነው ማለት ይቻላል። ይህ ታላቅ የማራቶን ውድድር የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ ከመከሰቱና ከመስፋፋቱ አስቀድሞ መስከረም ወር ላይ በመካሄዱ የሌሎቹ ታላቅ ውድድሮች እጣ ፋንታ ሳይገጥመው ቀርቷል። ያም ሆኖ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እስካሁን የሚያቆመው ባለመኖሩና ወደ ፊትም መፍትሄ ማግኘቱ አጠራጣሪ እየሆነ በመምጣቱ በቀጣዩ መስከረም የበርሊን ማታሪን
የመካሄዱ ጉዳይ አጠ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32529 |
788adee6ee5dac6a3824620ea0f82e11 | 01f73fe2dd71eb57e86861f0d6e6addf | የአበረታች ቅመሞች ቁጥጥር ከጥንቃቄ ጋር ይቀጥላል | የወቅቱ የዓለም ራስ ምታት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አንቀላፍተው ቢቆዩም ከሰሞኑ የአውሮፓ ሊጎች ወደ ልምምድ መመለስን ተከትሎ የስፖርቱ ኢንዱስትሪ መነቃቃት ጀምሯል። አሁንም የኮሮና ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) ስጋት እንዳለ ቢሆንም ጥንቃቄን በተላበሰ መልኩ ወደ ቀድሞው መደበኛ ሁኔታ ለመመለስ ጥረቶች እየታዩ ነው። በዚሁ ምክንያት ተቀዛቅዞ የቆየው አበረታች ቅመሞችን መከላከልና የመቆጣጠር ሥራ ነው። ይህ ስፖርትን በተፈጥሯዊው መንገድ ብቻ እንዲካሄድ የማድረግ ጥረት ሊ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32614 |
63aaefa72e4685a78c07f61f96348365 | 1e5b708ea52a6dc2098961124a2a4f47 | ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች | በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት (Extradition) የሚደነግገው የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች። የፌዴራል ሥነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ለዝግጅት ክፍሉ በላከው መግለጫ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ ያላትን ተዓቅቦ አንስታለች ብሏል።ኢትዮጵያ የኮንቬንሽኑን አንቀጽ 44 አስመልክቶ ተዓቅቦ (reservation) እንዳላት የኮንቬንሽኑ ምዕራፍ ሦስት ውስጥ የተመለ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38673 |
084adbe590142d2b7afe8ffd2182b24b | 35430572a053b74df06f2fa400489660 | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሊጉን ለማጠናቀቅ ቆርጠው ተነስተዋል | ዓለምን በአንድነት እያስጨነቀ የሚገኘው ወቅታዊ ጉዳይ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽኝ መሆኑ ይታወቃል። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ያስቻለ ፈውስ በዓለም ሳይንቲስቶች፣ የህክምና ጠቢባንም ይሁን በሃያላን አገራት አቅም ማምጣት አልተቻለም። ይህም የዓለምን ነባራዊ ሁኔታ ከመለወጥ አንስቶ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በርካታ አሉታዊ ተፅዕኖው እንዲያርፍ አድርጓል። የስፖርቱ ዓለም በቫይረሱ ስጋት ሳቢያ ብዙ ተጽዕኖ እያስተናገደ ከመሆኑ ባሻገር፤ ለከፍተኛ ኪሳራ መዳረጉን መረጃዎች ያመላክታሉ። በወረርሽኙ ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31713 |
aa80469b1aeaeecbf46038af5e5d2477 | 982986101bc0dcb4fb98ac2c435347af | ኦሊምፒክ ኮሚቴ አትሌቶችን እደግፋለሁ አለ | የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ከውድድር ውጪ ለሆኑ ብሔራዊ አትሌቶች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ተጠሪነቱ ምንም እንኳ ለሁሉም ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ቢሆንም፣ ብሔራዊ አትሌቶችን በሒደት ከገንዘብ ድጎማ ጀምሮ የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረግ እየሠራ መሆኑ ፕሬዚዳንቱ ዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ አስታውቀዋል፡፡ ከድጋፉ ባሻገር የዓለም አቀፍ ኦሊምፒክ ኮሚቴ (አይኦሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት ለአገሮች በሰጠው ነፃ የትምህርት ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31712 |
d0749959d4d5edf763bf108a42a73620 | b64df88ee77d7e21f8a290922665ac3a | ካፍ ለአፍሪካ እግር ኳስ አባል አገሮች የሰጠው ቀነ ገደብ ዛሬ ይጠናቀቃል | አፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ አባል ሀገራት የተቀመጠላቸው ቀነ ቀደብ ዛሬ ይጠናቀቃል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠው የየአገሮቹ የውስጥ ሊግ ለማስቀጠልም ሆነ ለማቋረጥ መደረግ ስለሚገባው የጋራ አቋም አገሮች ከየራሳቸው የሊግ አደረጃጀትና ሁኔታ በመነሳት የሚኖራቸውን ሐሳብ በሚያዝያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም መጠየቁ ይታወሳል። ለአፍሪካ እግር ኳስ አባል አገሮች በጻፈው ደብዳቤ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የየአገሮቹ የውስጥ ሊግ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31720 |
f5776257b0f643ba235b83f1fb8902af | 3a6997daa61fb58690997bfb9f80ec3a | የተራዘመው ኦሊምፒክና የዓለም አቀፍ ፌዴሬሽኖች የገንዘብ ጥያቄ | የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለአስራ ስድስት ወራት ከመራዘሙ አስቀድሞ የተፈራው ሊደርስ የሚችለው የፋይናንስ ቀውስና ትልቅ የገንዘብ ኪሳራ መሆኑ ይታወቃል።ኦሊምፒኩ እንደተራዘመ ይፋ ከተደረገም በኋላ የአዘጋጇ አገር ጃፓን መንግስትና የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በሚደርሰው ኪሳራና ተጨማሪ ወጪ ዙሪያ ውዝግብ ውስጥ መግባታቸው አልቀረም።ዓለም አቀፍ ኮሚቴው ገና ከጅምሩ ኪሳራውን ለማካካስ ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንደሚጋሩት ተስፋ አድርጎ የነበረ ቢሆንም አሁን አጣብቂኝ ውስጥ እየገባ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31846 |
7c3a33a43c8527884df820313c620e7e | c57ef452850e760a86c3743811e5a17b | ቡንደስሊጋው በባዶ ስታዲያም ከ10 ቀናት በኋላ ይጀመራል | የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የዓለምን ሕዝብ በአንድ ልብ የጭንቀት ቋት ውስጥ በመክተት የተጽእኖ በትሩን ማሳረፍ ከጀመረ አራት ወራት አለፉት። በወቅቱ በሀገረ ቻይና ውሃን ከተማ የወረርሽኙ መከሰት ሲሰማ ጉዳዩ እንደዋዛ፣ እንደዘበት ነበር የዓለም ሕዝብ ያደመጠው። ኮቪድ 19 መነሻውን በአንድ ሀገር ያድርግ እንጂ የስርጭቱን አድማስ በፍጥነት በመጨመር ዓለምን አዳርሷል። የቫይረሱ መከሰት ዜና ይፋ ሲደረግ ጉዳዬ ያላለውን የዓለም ሕዝብ በአንድ ልብ ትኩረቱና ስጋቱ ኮሮና ከሆነ አራት ወራት አልፈውታል። በዓለም አቀፍ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31911 |
113a0537c5784a5e5d933806ab29d347 | d72f0cca261bbd4f4d28a62fa25e7ecb | የአትሌቲክስ አሰልጣኞች የፈታኙ ወቅት ተሞክሮ | የዓለማችን ኮከብ አትሌቶች በዚህ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) በተስፋፋበት ወቅት በምን ሁኔታ ቀናቸውን እያሳለፉ እንደሚገኙ የስፖርቱን ዓለም ሰዎችና ሌላውን ማህበረሰብ ከማስተማር አኳያ በተለያዩ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን እያገኘ መሆኑ ይስተዋላል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን የአትሌቲክስ የጀርባ አጥንት የሆኑትና አትሌቶችን ላሉበት ደረጃ ትልቅ ሚና የሚጫወቱት አሰልጣኞች ሥራቸውን በምን መልኩ እያከናወኑ እንደሚገኙ ከሥራቸውና ከቫይረሱ ባህሪ አኳያ ብዙዎች ጥያቄ ሲያነሱ ይስተዋላል፡፡ የዓ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31772 |
cd43a49aa8dbc57dda79680d3356be1e | 4a42253801a00ffc42c86e838d256005 | የሊግ ካምፓኒው የሳተው መስመር | የኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ 19) ወረርሽኝ እንደሌሎቹ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ኩነቶች ሁሉ የዓለምን ስፖርት ውጥንቅጡን አውጥቶታል። ታላላቅ የዓለማችን ሊጎች የሚያዙትን የሚጨብጡትን አጥተዋል። በተለይም ወትሮውንም ችግር የማያጣት አፍሪካ የዚህ ገፈት ቀማሽ መሆኗ ነገሩን በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደሚያደርግባት ቀድሞም የተገመተ ነው። በእንደዚህ አይነት አስቸጋሪ ወቅት በሁሉም ረገድ ነገሮችን በብልሃት የሚያልፍ የበሰለ አመራር ሰጪነት ወሳኝ ነው። ለዚህም ሩቅ ሳንሄድ እዚሁ አፍሪካ ውስጥ የቡርኪናፋ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31988 |
39e58906243ca455f75f386a2ba93c32 | 992f639de4543547b025498f4591203c | ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ለአትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አባላቱ ቃል የገባውን ገንዘብ ማስረከብ ጀመረ | የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድን አባላት ቃል የገባውን የአራት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማስረከብ መጀመሩን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አመራር ቦርድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ዓለም አቀፍ ውድድሮች በመሰረዛቸው ምክንያት ጥቅማ ጥቅም ለሚያጡ ብሔራዊ አትሌቶች አራት ሚሊዮን ብር ለመደጎም ከሳምንታት በፊት ውሳኔ መተላለፉን አስታውሷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወቅቱ በገባው ቃል መሠረት ከሰኞ ግንቦት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ ለብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን አባላት ማ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32181 |
c5a742e5fba1f489ca2d6cf330a21896 | 59cbb6cea81e6e20224432ebd962e39c | ዶፒንግ ቅሌት በምን ይዳኝ? | ጀግናው አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ እኤአ በ2016 መባቻ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ መመረጡን ተከትሎ አበረታች መድሃኒት ተጠቅመው የተገኙ አትሌቶች በስፖርት ህግ ሳይሆን በወንጀል መቅጫ ህግ እንዲጠየቁና ለእስር እንዲዳረጉ መበረታታት እንዳለበት ሲሞግት ነበር። የኢትዮጵያ መንግስትም በዚህ ወንጀል የተሳተፉ አትሌቶች በወንጀል መቅጫ ህግ እንዲጠየቁና ለእስር እስከሚዳርግ ቅጣት እንዲጣልባቸው ማድረጉን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ ብዙ ክርክሮች ተነስተው እንደነበር አይዘነጋም። ይህ አከራካሪ ጉዳይ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32125 |
a43cb76bc94bb7f2eb95b822d433a115 | e597523192cc3eb90518f5f9552dc021 | የእግር ኳሱ ዓለም ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› | የፍቅር ጉዳይ ሲነሳ በዓለማችን የተለያዩ ጥንዶች በተለያዩ ዘመናት የነበራቸው የሚያስቀና ፍቅር በብዙ ታሪኮች ሲጠቀስ ይታያል፡፡ በአገራችንም ተሰምተው የማይጠገቡ፣ ለበርካቶች ትምህርት የሆኑ ዘመን ተሻጋሪ የፍቅር ታሪኮች አሉ፡፡ ብዙ ጊዜ የልብ ወለድ እንጂ በገሃዱ ዓለም ያሉ ወይም ተከስተው የነበሩ የማይመስሉ የተለያዩ የፍቅር ታሪኮችን ቢያንስ አንድ የሚያውቅ አለ ተብሎ አይታሰብም፡፡ ዘመን አይሽሬው የአገራችን ልብ ወለድ ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› የሁለት ጥንዶችን የፍቅር ጥግ በማሳየት በብዙዎች ዘንድ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=32041 |
f7f048a51b303f6e8317d26538aebf11 | 8ddc44e3491fe2866267c4b7798aa23c | የታክስ ውስጥ ጥቅሶች | በተለምዶ ጥቅስ ሲባል፤ በመደበኛ አጠቃቀም ከመጻሕፍት (ቅዱሳን መጻሕፍት፣ የምርምር እና የሣይንስ መጻሕፍት፣ የታሪክ ድርሳናት እና የልብ ወለድ ድርሰቶች) የሚታወቁ እና ለምንናገርበት ወይም ለምንጽፈው ጉዳይ ማጠናከሪያ ሆነው የሚጠቀሱ እና ባለቤት ያላቸውን ነው፡፡ ነገር ግን ጥቅስ ተናጋሪው ወይም ጸሐፊው ሳይታወቅ ሀሳብን በተቃውሞ ወይም በድጋፍ የማኅበረሰቡን ሥሜት ሲገልፁ ይስተዋላል፡፡ለዚህ ተግባር ከሚጠቀሱት ደግሞ የመፀዳጃ ቤቶች /በተለይ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት/ እና የታክሲ ውስጥ ጥቅሶች በዋና... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=19999 |
0012a8763d6f5bb58290c93249b38779 | b13c6fb00ac903f9d14d20ac0e6a3e3f | ኮሚሽኑ ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል | የዓለም ህዝብ ስጋት የሆነውን የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) የሚያስከትለውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለመቋቋምና ለመከላከል መተጋገዝ አስፈላጊ መሆኑ ተደጋግሞ ይነገራል። በዚህም ምክንያት የተለያዩ አካላት በዓይነት፣ በገንዘብ እንዲሁም ባለሙያዎችም በጉልበታቸው ጭምር ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛሉ። የስፖርት ዘርፍም በዚህ እንቅስቃሴ ቀዳሚ ተሰላፊ መሆኑ ታይቷል። የስፖርት አመራሮች፣ የስፖርት ማህበራት፣ ስፖርተኞች፣ አሰልጣኞች እንዲሁም ደጋፊዎቻቸው፤ መልእክት በማስተላለፍ፣ በየቤታቸው ላሉ ዜጎች የአካል... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31441 |
7c34f74c12242599e16f33349d00b40f | c6132eb1ae8632b1cb425d11c6f98a83 | የጃፓን መንግሥትና የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ውዝግብ | የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለአስራ ስድስት ወራት በመራዘሙ ምክንያት የአዘጋጅ አገሯ ጃፓን መንግሥትና የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ገና ከጅምሩ በርካታ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ መዘፈቃቸው ሲነገር ቆይቷል። የኦሊምፒክ ውድድሩ በዓለም ላይ ከፍተኛ ስጋት በፈጠረው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር ተያይዞ ወደ ቀጣዩ ዓመት መራዘሙ ግድ መሆኑ ከታመነበት ወቅት አንስቶ አዘጋጆቹ በርካታ ፈተናዎችን መጋፈጣቸው የማይቀር ሆኗል። በተለይም ላለፉት ሰባት ዓመታት የበለጠ ዝግጅት ሲደረግበት የቆየው የኦሊምፒክ ውድድር መራዘሙ ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31115 |
2a97e0aad4fa0ad56a585fd391b23a5b | 709a028eb5f4d4950942dd58fb048c92 | የአውሮፓ አትሌቲክስ ቻምፒዮናና ዳይመንድ ሊግ | በርካታ ዓለም አቀፍ ውድድሮች በተሰረዙበትና በተራዘሙበት በዚህ ወቅት እንደሚካሄድ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው የአውሮፓ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከመሰረዝ እንዳልዳነ ታውቋል፡፡ በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ እኤአ ከሐምሌ 25 እስከ 30 በቻርሌቲ ስቴድየም ሊካሄድ ታስቦ የነበረው ቻምፒዮና በኮሮና ቫይረስ ስጋት እንደተሰረዘ አዘጋጆቹ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አሳውቀዋል፡፡
ውድድሩን በተያዘለት ጊዜ ለማካሄድ የተቻለው ሁሉ ጥረት ቢደረግም በአሁኑ ወቅት ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ በፈረንሳይ መሰብሰብ የተከለ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31149 |
0b53e5584199d63e553f453282c9e8c2 | 9244288241948d956f1e17db20f07627 | ማዕድ የማጋራት ብሄራዊ ጥሪና የስፖርቱ ማኅበረሰቡ ምላሽ | ኃያላኑን አገሮች ጨምሮ የዓለም ሳይንቲስቶች ከሁሉም በፊት ትኩረታቸውን በአንድ ነገር ካደረጉ አራት ወራት አለፈ።በቻይና ውኃን ግዛት በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት መባቻ ለተከሰተውና በምህፃረ ቃሉ ኮቪዲ 19 የሚል መጠሪያ ላገኘው ኮሮና ቫይረስ።ወረርሽኙ ዘር፣ ቀለም፣ ትንሽና ትልቅ ሳይለይ ሁሉንም በማጥቃት የአለም ህዝብ በፍርሃት አቁማዳ ውስጥ እንዲገባ ካደረገ አራት ወራቶች አልፈዋል። በእነዚህ ወራት የወረርሽኙን ስርጭት ለመግታት የቻለ ምድራዊ ኃይል አልተገኘም። የአለም ሀያላን አገራት ከምድር ተሻግረን ጨረቃ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31281 |
d22555101296306d5f0fdaf9e5dd78c5 | cc41fe609d4ceb7bef911a1285183aa4 | የመሬትና የብድር አጠቃቀም ችግር በወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ | ዋቅሹም ፍቃዱአዲስ አበባ፡- የመሬትና የብድር አጠቃቀም ችግር በወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ጫና ማሳደሩን የአሶሳ ከተማ ከንቲባ አስታወቁ። በበጀት ዓመቱ ለ1ሺህ 117 ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር አቅዶ በሩብ ዓመቱ 543 ወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠሩን ገለጹ ።የከተማው ከንቲባ አቶ ዑመር መሀመድ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት ፣ አሶሳ ከተማ ከሁሉም የአገሪቱ ክፍል የሚመጡ የብሔር ብሔረሰቦች መናኸሪያ በመሆኗ በርካታ ወጣቶች ስራ ፍለጋ ወደ ከተማይቱ ይመጣሉ። የከተማ መስተዳድርም ያለምንም... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38531 |
f84f419f074bb0e5b03b1af828fb9ad4 | 54bc176b47c4e76254c999d4b9a34bc9 | በኦሊምፒክ መራዘም የ3ሺ ሜትር መሰናክል አትሌቶች ምን አሉ? | የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) የዓለም ስጋት ከመሆኑ አስቀድሞ በስፖርቱ ዓለም ተጠባቂ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ኦሊምፒክ ነበር። ነገር ግን ሊካሄድ ወራት ብቻ በቀሩትና ሀገራትም ብሔራዊ ቡድናቸውን ማዘጋጀት በጀመሩበት ወቅት መራዘሙ ተሰማ። አጋጣሚውም በተለያዩ አትሌቶች ዘንድ ሁለት ዓይነት ስሜት የፈጠረ ሆኗል። የመጀመሪያዎቹ አትሌቶች የጊዜውን መርዘም ተጠቅመው በ2021ዱ ኦሊምፒክ በተሻለ ብቃት ለመገኘት ዕድል ያላቸው ሲሆኑ፣ ሁለተኛዎቹ ደግሞ በጥሩ አቋም ላይ የሚገኙና ምናልባትም መራዘሙ እክል ሊ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=31209 |
1b49b04e2c22f69c691ac5f085d855b8 | 31430e6b6122d55b4e12362e084163ed | የሞዴል ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር የ4 ሚሊዮን ብር ሽያጭና የገበያ ትስስር እንደሚፈጠር ተገለጸ | አዲሱ ገረመው አዲስ አበባ፡- የ2013 በጀት ዓመት የ4 ሚሊዮን ብር ሽያጭና የገበያ ትስስር እንደሚፈጥር የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ። ከተሳታፊዎች ውስጥ 50 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተጠቆመ ። ኤጀንሲው ለአዲስ ዘመን
ጋዜጣ በላከው መግለጫ
እንዳስታወቀው፤ በ2013 በጀት
አመት አንደኛው ዙር
የሞዴል ጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች ሀገር አቀፍ
ኤግዚቢሽንና ባዛር ‹‹ዘላቂነት
ያለው የገበያ ትስስር
ለስራ ዕድል ፈጠራና
ለኢንተርፕራይዞች ልማት መሰረት
ነው ›... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38532 |
be0454755e017aa3d93b5dbe74382487 | 3e7abc4b9373e017c91a86544fde8cd1 | የመቀሌ ከተማ በአስተማማኝ ሰላምና መረጋጋት ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ | እፀገነት አክሊሉአዲስ አበባ፦ የመቀሌ ከተማ በአስተማማኝ ሰላምና መረጋጋት ላይ እንደምትገኝ የከተማው ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት አስታወቀ ። በህብረተሰቡ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጽዕኖ ያሳደረው የገንዘብ ቅያሪም ባንኮች ሥራ ከጀመሩበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በ14 ቀናት ውስጥ እንዲፈጸም ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።ከከተማዋ ኮሙኒክሽን ጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በከተማዋ በቤተ እምነቶችና በሌሎች ቦታዎች ላይ ተሰብስቦ የተገኘ ሰው ይገደላል፣ ታፍሶ ወደበረሃ ይወሰዳል እየተባለ ከፍተ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38541 |
2db81eca975adbf5daa09559c11c31c5 | c8fbe02c95e54c69ff124b6c97535312 | በሬሳ ሳጥን ውስጥ መቆየት ያሸልማል | ጎበዝ የሬሳ ሳጥን ስትመለከቱ ምን ይሰማችኋል። አንዳንዶች ሟች ዘመድ ወዳጆቻቸውን ሊያስቡ ይችላሉ። አንዳንዶች ደግሞ ሞት አጠገባቸው የደረሰ ይመስላቸውም ይሆናል። አይደለም የሬሳ ሳጥን የሬሳ መኪና ሊፍት ሊሰጣቸው ሲቆም የሚሸሹም አጋጥመውኛል። የሚሪላንዱ ቲም ፓርክ ግን ጥንዶች
በሬሳ ሳጥን ውስጥ ለበርካታ ሰአታት ሊቆዩ የሚችሉበትን ውድድር እያዘጋጀ ነው። በውድድሩ እንዲሳተፉ የሚጠበቁት ጥንዶች በሬሳ ሳጥን
ውስጥ ለ30 ሰአታት እንዲቆዩ ይደረጋል። ውድድሩ የሚካሄድበት ስፍራም በጣም ያልተለመደ ነው። የሬ... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=19038 |
1565812f10a6db02c5f4ee53d3073b05 | 5e414daaaf06110cffcbf1e860041df3 | የኮሮና ቫይረስ የፈጠረው የእግር ኳሱ ዓለም ፈተና | በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሰው የስፖርት ዓለም ላይ በመጣው ፈተና ምክንያት በእጅጉ እየተጎዱ ካሉት ዘርፎች መካከል እግር ኳስ አንዱ ሆኗል።በርካቶችን በአንድነት በማሰባሰብና በአንድ ስፍራ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ተመልካቾች ከሚገኙባቸው መዝናኛዎች መካከል አንዱ የሆነው ስፖርት ለቫይረሱ እጅግ አጋላጭ ሁኔታን እንደሚፈጥር ታምኖበታል።በመሆኑም ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በቅድሚያ ያለ ደጋፊ እንዲካሄድ ቀጥሎም ሙሉ ለሙሉ ሊቋረጥ ችሏል።ይህ ደግሞ እንደሌላው የኢኮኖሚ ዘርፍ ሁሉ ኪሳራን እንዲያስተናግ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30594 |
bf1158e325e73dfeefb6e109f63d436e | e10eb64dc6d136aecb7fc5a3a35fdabe | የስፖርት ማኅብረተሰቡ- ማኅበራዊ ኃላፊነት የመወጣት ሰብዓዊው መንገድ | የዓለም ሕዝብ ሁሉ ጭንቀትና ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከትንሽ እስከ ትልቅ፣ ከሀብታም እስከ ድሃ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ዋነኛ ትኩረቱ እንዲሆን ካስገደደ ስድስት ወራት ተቆጠሩ፡፡ የቫይረሱ ስርጭት በእነዚህ ወራት እንደ ሰደድ እሳት ያላዳረሰው የዓለም ክፍል ስለመኖሩ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ ሀገራት ዓለም በጋራ የገጠማት ጦርነት በድል ለመወጣት የሚያስችል መፍትሄ ለማበጀት ጥረት ማድረጉን ተያይዘውታል። የቫይረሱ ማንነትና፣ ምንነት ፈጣን መፍትሄ ማበጀት የሚያስችል አልሆነም። በእርግጥም የኮሮና ወረርሽኝ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30621 |
7004703c5675339f68245554721d8e21 | c2116d9c852f65fce77b7b7a9de24ef3 | ‹‹ፋሲል ከነማ›› – የትውልድ ቅብብሎሽ አርማ! | በአገራችን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በእግር ኳሱ ትልቅ ተፅዕኖ እያሳደሩ ከመጡ ክለቦች አንዱ ፋሲል ከነማ ስለመሆኑ ማረጋገጫ አያስፈልግም። ክለቡ የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ካረጋገጠ ወዲህ በጥቂት ዓመታት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልታና ማገር የሆኑ በርካታ ተጫዋቾችን ከማበርከት ባለፈ በፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ተፎካካሪ በመሆን በተደጋጋሚ ዓመታት ጥንካሬውን አሳይቷል። በቁጥርም በውበትም የእግር ኳሱን ቤተሰቦች ያስደመሙ ደጋፊዎችን በማበርከትም ካምቦሎጆን ካደመቁ ጥቂት ክለቦች መካከል አንዱ ሆኗል። የው... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30665 |
b01ff77cac89bade19a4a87609aaeef2 | b59dfc697e8e88156204e7b196042fb3 | ኦሊምፒክን በተመለከተ አማራጭ እቅድ አልተቀመጠም | በአስከፊው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ለአስራ ስድስት ወራት የተራዘመው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ አሁንም ከአንድ ዓመት በላይ እየቀረው ከቫይረሱ ስጋት ነፃ መሆን አልቻለም። የቫይረሱ ስርጭት ከመሻሻል ይልቅ እየባሰበት መሄዱ ከአስራ ስድስት ወራት በኋላም የመቆሙ ነገር ጥርጣሬ ውስጥ እንዲገባ አድርጓል። ይህም የቀጣዩን ዓመት ኦሊምፒክ ስጋት እንዲኖርበት ከማድረግ ባሻገር በርካታ ጥያቄዎች እንዲነሱ ሆኗል። በተለይም ዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከዚሁ ስጋት ጋር በተያያዘ ኦሊምፒኩን ዳግም የማራዘም ወ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30712 |
fd03ba4834cc67e8f982fc141e737229 | 8e56a815cdee7aabfdbd7ad0612069df | የአውሮፓ እግር ኳስና ኮሮና ቫይረስ | በአሁኑ ሰዓት ተቋርጦ የሚገኘው የአውሮፓ እግር ኳስ ከዚህ በኋላ በዝግ ስታዲየሞች እንዲደሚካሄድ ግልጽ ቢሆንም መቼ የሚለው ጥያቄ ግን ምላሽ እንዳላገኘ በአውሮፓ የሚገኙ ሊጎችን የሚወክለው ማህበር አስታወቀ። የማህበሩ ምክትል ኃላፊ አልቤርቶ ኮሎምቦ እንዳሉት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጠው የአውሮፓ ሊግ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብቷል።
«አብዛኛዎቹ የማህበሩ አባል ሊጎች በተለይም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እንዲጀመሩ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው። ነገር ግን እንደ ቤልጂየም ያሉ ጥቂት አገራት ከነጭራ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30623 |
e7dda6658291e3196108f7035175a384 | c7490cbc30ca4cde47f18370fb5ddfa6 | የተወዳጁ ስፖርት በመሰናክል የተዋጀው መንገድ | በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ከሚዘወተሩ የስፖርት አይነቶቸ በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል ። በተለያዩ አገራት ከፍተኛ ተቀባይነትን ማግኘት የቻለው የዳርት ስፖርት መነሻው ጥንታዊቷ ግሪክ እንደሆነች የታሪክ ድርሳናት ይናገራሉ። በግሪክ ወታደራዊ ተቋማት ውስጥ የዳርት ስፖርት በተለየ ሁኔታ ይዘወተር ነበር። በአጭር ጊዜም በአገሪቱ የሚኖረው ሌላው ማህበረሰብ አውቆት በስፋት ወደ ማዘውተር መሸጋገሩ ይነገራል፤ የዳርት ስፖርት፡ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በስፋት ወደ መዘውተር ሊሸጋገር የቻለውም በዚህ ሂደት ውስጥ አልፎ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30805 |
88c6524c7dfabb9118ba2b29e71287da | 7c62f1e6db6c324efffae8cba53943df | ኢትዮጵያዊቷ የ5 ሺህ ሜትር ሯጯ አትሌት መሰረት ደፋር | በመንግሥት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመከላከል እያደረገ ለሚገኘው ርብርብ እንዲጠቀምበት ህንፃዋን በጊዜያዊነት አበረከተች። አትሌቷ ህንፃውን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሆኑት ወ/ሮ አዳነች አበቤ፣ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም፣ በኢትዮጵያ ጤና ኢንስቲቲዩት እንዲሁም የጤና ተቋማት ዝግጁነት እና ለይቶ ማቆያ ዋና አስተባባሪ የሆኑት አቶ ኢሳያስ አገኘሁ ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት ሹማምንቶች በተገኙበት አስረክባለች። አትሌት መሰረት ደፋር በወቅቱ እንደተናገረችው፤ ከ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30808 |
312f6330d11b67565093840c5afa2a91 | c7440b35c4d40c37250e289c6ca75e58 | ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ቫይረስን ከመዋጋት አኳያ | ዓለምን በአንድነት እያስጨነቀ የሚገኘው ወቅታዊ ጉዳይ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ መሆኑ ይታወቃል። ታዲያ በዚህ ቫይረስ ላለመጠቃት አሊያም በቶሎ ለማገገም ከሚረዱ ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋነኛው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ነው። በየዕለቱ አካላዊ እንቅስቃሴዎችን ማዘውተር አዕምሮን ከጭንቀት ነፃ ከማድረጉም በላይ አካላዊ ጤንነትን ለመጠበቅና በሽታ የመቋቋም አቅምን ለመገንባት እንዲሁም በቶሎ ከጉዳት ለማገገም ያለው ጠቀሜታ በቁጥር የሚተመን አይደለም። ይህንንም ጥናቶችና የዘርፉ ባለሙያዎች ይስማሙበታል... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30882 |
9f8a8d2d2ea30d31d305651baf1b9735 | 6aefcf1f956bdd3db8e17f245d84e6db | በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነቡ ስምንት ትምህርት ቤቶች ለርክክብ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ | መሀመድ ሁሴንአዲስ አበባ፡- በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት አማካኝነት በመገንባት ላይ የሚገኙ ግንባታቸው ከዚህ ቀደም ተጠናቆ ለአገልግሎት ከበቁ ትምህርት ቤቶች ተጨማሪ የስምንት ትምህርት ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ለርክክብና ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውን ጽሕፈት ቤቱ አስታወቀ። የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን ፋንታ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የሚያስገነባቸው የትምህርት ተቋማት ፕሮጀክቶች በአብዛኛው በመጠናቀቅ ላይ ናቸው። ከዚህ ቀደም ግንባታቸ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38455 |
b8de3d7acbf2cdd29da93cac53507882 | 2aa5575f8d5d40c720c48d572bcadc14 | ህብረተሰቡ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በመጠቀም የጤና ባለሙያዎችን እንዲያግዝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ | አዲስ አበባ ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ህብረተሰቡ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአግባቡ በመጠቀም የጤና ባለሙያዎችን እንዲያግዝ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የኮቪድ-19 ታማሚዎች ቁጥር በማሻቀብ ላይ መሆኑን አስታውቀዋል።በአሁኑ ወቅት የጽኑ ሕሙማን ክፍል ያለውን ዐቅም ሁሉ አሟጦ እየሠራ እንደሚገኝ ጠቁመው ፥ በዚህ ወቅት የጥንቃቄ እርምጃዎችን ቸል ማለት እንደማይገባም አሳስበዋል። ህብረተሰቡ የራሱን ሕይወት እንዲታደግ የሌሎችንም
ሕይ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38454 |
eb2df538fb0157813930823abbee19c9 | 877f90401cd7c14c35cd7c65fabf2ce4 | ቂም በቀል በቁራዎች | ሰዎች በልዩ ልዩ ጉዳዮች በተለይ እነርሱ በማያምኑባቸው ምክንያቶች ቤተሰቦቻቸውን አልያም የቅርብ ወዳጆቻቸውን በሞት ሲነጠቁ በከባድ ኀዘን ውስጥ ይወድቃሉ። ዘመዳቸው ወይም የቅርብ ወዳጃቸው ሕይወቱ ሆን ተብሎ በግለሰብ እጅ ያለፈ ከሆነም አሟሟቱን በማሰብ በንዴት ይበግናሉ። በቂም በቀል ተነሳስተውም የገዳዩን ሕይወት እስከማጥፋትም ይደርሳሉ። በእኛም ሀገር ቀደም ሲል እንደነበረው አይብዛ እንጂ አሁንም ድረስ በተለይ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ላይ በዚህ መልኩ ሰዎች ሕይወታቸው... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=17594 |
1ac54b635f36ba4c23854a44067e8ac8 | dca1c624b5554a6d6d019edd8b3606d6 | ቦርዱ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒ የሚያደርጉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያጠናቀቀ እንደሚገኝ ገለጸ | ሶሎሞን በየነአዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መጪውን ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒ የሚያደርጉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያጠናቀቀ እንደሚገኝ ገለጸ።የቦርዱ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ስራ አስኪያጅ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ቦርዱ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ቀደም ሲል ከተካሄዱ ምርጫዎች በእጅጉ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒ ሆኖ ተቀባይነት እንዲኖረው የሚያደርጉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያጠናቀቀ ይገኛል። ስድስተኛው አገራዊ ም... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38456 |
524db682bbc78ef68c712ba44ad20234 | 85fabd60d2f0bc03b8aae8f9e4a84f37 | “በኢትዮ-ሱዳን ድንበር የተፈጠረውን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየተሰራ ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ | በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፦ በኢትዮ- ሱዳን ድንበር አካባቢ የተፈጠረውን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ ሳምንት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 328 ዜጎች ወደ አገራቸው መመለስ መቻሉን ገለጹ።የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስወቁት ፤ በሁለቱ አገራት መካከል ያለው የድንበር ውዝግብ በአሁኑ ወቅት ውጥረቱ ቀንሷል።ችግሩ እንዲፈጠር ያደረጉት ቀጠናው እንዳይረጋጋ የሚፈልጉ ኃይሎች መ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38465 |
fc8b0678f5fba8360725682e416e1991 | f808482971c9194089aaa4d0c11afee5 | አስከፊውን ጊዜ በብልሃት የማለፍ ጅምር | የዓለም ሕዝብ ሁሉ ጭንቀትና ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከትንሽ እስከ ትልቅ፣ ከሀብታም እስከ ድሃ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ዋነኛ ትኩረቱ እንዲሆን ካስገደደ ሰንብቷል፡፡ የቫይረሱ ስርጭት እንደ ሰደድ እሳት ያላዳረሰው የዓለም ክፍል የለም፡፡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የዓለም ሕዝቦች በቫይረሱ ተጠቅተዋል፡፡ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ከቫይረሱ ቢያገግሙም የሟቾች ቁጥር ይህ ነው በማይባል ፍጥነት እየጨመረ ይሄዳል:: ከሁሉም በላይ በቫይረሱ ስጋት በየቤቱ የከተመው የዓለም ሕዝብ ጭንቀትና ድብርት ውስጥ እንዲገባ ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30017 |
18019dc8dacaad11667167c7539ca6b1 | 936cf6c1b06d1d1678fc4cc0fee04050 | ከፓራጓይ ሰማይ ሥር-የወደቀው የብራዚላዊው እግር ኳስ ኮከብ ዝና | ዳንኤል ዘነበ በዓለም ዙሪያ በማራኪነቱ፤ በአዝናኝነቱም ሆነ በልብ ሰቃይነቱ ወደር አልተገኘለትም፣ ዘመናዊው የእግር ኳስ ስፖርት። ለእግር ኳስ ፍቅር በከፍተኛ ደረጃ ባለቤት በመሆን ረገድ ብራዚላውያንን የሚስተካከል ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ይነገራል፡፡ ብራዚል ብዙ ሚሊዮን የእግር ኳስ ስፖርት ፍቅር ያለው ሕዝብ ባለቤት ብቻም አይደለችም። ብራዚል የእግር ኳስ ክዋክብቶችን በማፍራት ተጠቃሽ ናት። በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ተጽእኖ ፈጣሪ ተጫዋቾችን በማፍራት ነጥፋ አታውቅም። የብራዚላውያ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30124 |
4f8419d9ac2daf6e9a4ea5a355c83689 | 40d2f498b59fb0bf9cf0548e21a15c61 | ሉሲዎቹ ድጋፍ ለማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው | ስፖርት በባህሪው ተጽእኖ ፈጣሪ እንደመሆኑ በቀላሉ መልዕክትን ሊያስተላልፍና ንቅናቄ ሊፈጥር እንደሚችል እሙን ነው። ይህ በመሆኑም ዓለም በአንድነት ከተላላፊው ቫይረስ ጋር እያደረገ ባለው ፍልሚያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያም የስፖርት ማህበራት፣ ክለቦች፣ ስፖርተኞችና ሌሎች ባለሙያዎች የበኩላቸውን ማበርከት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ሉሲዎቹም በዋና አሰልጣኛቸው ብርሃኑ ግዛው አስተባሪነት የድርሻቸውን ለመወጣት በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ። እንደ ሀገር የመጣውን ፈተና ለመመከት የሚደረ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30194 |
d766d08de2964491ac978054749e6b64 | 1dee20ef7f798a5f4f9393c780beb163 | አትሌቶች ፈታኙን ጊዜ እንዴትይወጡታል? | በአትሌቲክስ ስፖርት ዝና እና ክብሯን የገነባችው ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችንም አግኝታበታለች። ስፖርቱ አንድ የስራ ዘርፍ በመሆኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣት አትሌቶችን ያቅፋል። አትሌቶችም በዓለም አቀፍ ውድድሮች ሲሳተፉ ከውጤት ባሻገር የውጭ ምንዛሪን በማስገኘት የሀገሪቷን ኢኮኖሚ ያግዛሉ። በሚያፈሱት መዋዕለ ነዋይም ለበርካቶች የስራ እድል ፈጥረዋል።
እንደሚታወቀው በዚህ ወቅት ይህ ዘርፍ እንደሌሎች ስፖርቶች ሁሉ ለውድድር ዝግ ሆኗል። ማልዶ ለልምምድ ይወጣ የነበረውና በዓመት ውስጥ ተደጋጋሚ ውድድሮች ላ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30273 |
1b85a28f1c8b43de53d12014a7757109 | e91a0bae5984a76af014e9c4a6097934 | የሦስት ታላላቅ ክለቦች አለቃው መጨረሻ | ዓለም በኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየተሸበረች በምትገኝበት በዚህ ጊዜ የስፖርቱ ዓለም ተቆልፎበት ይገኛል። በቫይረሱ ሳቢያ የስፖርቱ ዓለም ሰዎች ከሚወዱት መድረክ እንዲቆጠቡ ከመገደዳቸው በተጨማሪ የቫይረሱ ሰለባ ከመሆን ባሻገር ሕይወታቸውን ያጡም አልጠፉም። የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ዓለም ሌላ የጤና ፈተናዎች የሌሉባት እስኪመስል ድረስ ትኩረት ሁሉ ወደ አንድ አቅጣጫ አዘንብሏል። ከስፖርቱ ዓለም ሰዎች ማን በቫይረሱ ተያዘ? ማንስ ሕይወቱ አለፈ? በሚል የስፖርት ቤተሰቡ ትኩረት ወደ አንድ አቅጣጫ በተጓዘበት ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30231 |
0fab72ded5333f3998b22a889ec0db02 | 68e0d292174be376b38240e51c8ccdb4 | የዲያጎ ጋርዚያቶ ማረፊያ ታውቋል | በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ትልቅ አሻራን ማሳረፍ የቻሉ አሰልጣኝ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል። ኢትዮጵያ በታሪኳ በዓለም ዋንጫ ከ 20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በማሳተፍ አይረሴ ታሪክ ሰርተዋል። በትውልድ ፈረንሳዊው፤ በዜግነት ጣሊያናዊ ዲያጐ ጋርዚያቶ። በኢትዮጵያን ዘንድ የተለየ አክብሮት የሚሰጣቸው አሰልጣኝ ዲያጎ ጋርዚያቶ ርቀው ከነበሩት የአሰልጣኝነት ሙያ መመለሳቸው ተሰምቷል። የ70 ዓመቱ አዛውንት የዲሞክራቲክ ኮንጎው ክለብ ሴንት ኢሎይ ሉፖፖን ለማሰልጠን ከስምምነት መድረሳቸውን ታውቋል:: እኤአ በ1... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30329 |
3b15eebee18ecf6f6a811199d6c323de | 5ee50a82042d7ab643a57d751bba12ed | ያልነጠፈው የስፖርት ቤተሰቡ ድጋፍ | የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታድየም አካባቢ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ድጋፍ አደረጉ። የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ኮሮና ቫይረስን በጋራ ለመከላከል ይቻል ዘንድ ለበርካታ የጎዳና ተዳዳሪዎች ቫይረሱን ሊከላከሉ የሚችሉበትን የማክስ እና የሳሙና ድጋፍ አድርገዋል። የሁለቱ ክለብ ደጋፊዎች ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ ስታድየም በነበረው ልዩ ፕሮግራም ላይ እስከ 350 ለሚደርሱ የጎዳና ተዳዳሪዎች ምሳ አብልተዋል። በምሳ ማብላት መ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30351 |
cfb6ec7f19f03bb1aa48ba58d40e9836 | 7d2188a7787361b54ce55de5bef8b537 | የኮሮና ቫይረስ በተራዘመው ኦሊምፒክም ተፅዕኖው ሊቀጥል ይችላል | የዓለምን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ነባራዊ ሁኔታ ወደተለየ አቅጣጫ ያዞረው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በስፖርቱ ዓለም ያሳደረው አሉታዊ ተፅዕኖ ተዘርዝሮ የሚልቅ አይደለም።አንዳች ውድድር በዓለም ላይ እንዳይኖር ከማስገደድ ባለፈ የስፖርቱን ዓለም ሽባ አድርጎታል።ብዙ ታቅዶባቸው፣ ብዙም ተለፍቶባቸው ለዓመታት በዝግጅት ላይ የነበሩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች በትልቅ ኪሳራ የሚካሄዱበት ጊዜ እንዲራዘም ግድ ብሏል።
ጃፓን ካለፉት ሰባት ዓመታት በላይ ከፍተኛ ዝግጅት ስታደርግበት የቆየችው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30486 |
ac0585511f0ccf6ad4702e9fbd7ce30e | 519cb5ef8931ca98cc474006d3a8f921 | የስፖርት ማህበራት በአዲስ መልክ ይዋቀራሉ | በአንድ አገር ስፖርት እድገትና ውጤታማነት ላይ ሚና ያላቸው በርካታ አካላትን መጥቀስ ቢቻልም፤ ስፖርቱን የሚመሩ አካላት መሰረት መሆናቸው ይታመናል። በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ስፖርቱ የሚመራው በሁለት አካላት ሲሆን፤ ይኸውም ህዝባዊ እና መንግስታዊ ውክልና ባላቸው ነው። ከህዝቡ የተወከሉና ስፖርቱን ለማገዝ በበጎ ፈቃዳቸው እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውን፣ ጊዜና ጉልበታቸውን የሚሰጡት አማተር ባለሙያዎች ስፖርትን በበላይነት ይመራሉ። መንግስታዊው አካል ደግሞ በስፖርት ኮሚሽን የስፖርት ማህበራቱን ለመምራት በተሰጠ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=30421 |
752595b3b465c2774ad5485baddb731b | 719b94f542105ed071d70ab0e6fcd2a1 | የበዓል ሰሞን ስብሰባዎች! | አበባ አየሁ ወይ፤ ለምለም… አበባ አየሁ ወይ ለምለም….ባልንጀሮቼ፤ ለምለም ግቡ በተራ …” ጠዋት ቀድሜ የሰማሁት የአዲስ ዓመት መዳረሻ ብስራት መንገሪያ የልጃገረዶች ጨዋታ ነው ። እርግጥ የዘመኑን ያህል በለውጤ ላይ ባላምን ደስ ብሎኛል። አዲስ ዓመት እንደኛ የሚደምቅለት ወይም የሚደምቅበት አለ? ግን አይመስለኝም፤ ተፈጥሮ ሁላ አበባ አፍክታ፤ የሰማዩ ደመና ሁሉ ተገፍፎ፤ ብርሃኑ ሲገልጥ አዲስነት በተፈጥሮም ላይ ሲነግስ እኮ ነው ዘመናችንን የምንለውጠው፡፡ ይህ ከተፈጥሮ ጋር በጋራ የምንለውጠው አዲስነት ... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=17890 |
959a0341d23c69b534f21b85f895d85a | ab67a66be92828512f05c5478433fd3a | መልሶ ልማት እንዲህም ይካሄዳል | በሀገራችን እየተካሄደ ያለውን መልሶ ልማት ስንመለከት የግል ቤት ላለው ቦታ እና ቤት የመስሪያ ገንዘብ ፤በአስቸኳይ እንዲነሱ ሲፈለግ ደግሞ ለተወሰነ ጊዜ የሚሆን የቤት መከራያ ገንዘብም ይሰጣል።የኪራይ ቤት ውስጥ የሚገኙት ደግሞ ሌላ የኪራይ ቤት ወይም በጋራ መኖሪያ ቤት መንደር ቅድሚያ ክፍያ እንዲፈጽሙ ተደርጎ ቀሪውን በሂደት በሚከፍሉበት ሁኔታ ቤት ይሰጣቸዋል።እስከ አሁን ያለው አካሄድ ይሄው ነው። መልሶ ልማት በኛ ሀገር ብቻ የሚካሄድ ይመስለኝ ነበር። ለካስ ባደጉት ሀገሮችም መልሶ ልማቱ ይሰራበታል።የ... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=18139 |
61f74052e7e32095b1bf9f1e04297c2c | 16afee1fe8a5999fb9695d091aca4876 | መንታ ልጆቿን ለእዳ መክፈያ እና ሞባይል መግዣ | በሀገራችን ወልዶ መሳም ብዙ ትርጉም አለው። ልጅ ሲወለድ ያለው ደስታም ከዚህ ሁሉ የመነጨ ነው።ልጅ መውለድ ዘር መቀጠሉን ማረጋገጥ ከመሆኑም በተጨማሪ ትዳርን ለማጽናት ወሳኝ እንደሆነም ይገለጻል። እናት የምትከበረውም አንድም ሕይወት በመስጠቷ ነው። እናቶችም ልጆቻቸውን በማጥባት እና የተለያዩ እንክብካቤዎችን በማድረግ ለቁምነገር ያበቃሉ። ከልጅ በላይ ምንም ነገር እንደሌለም በማመን ብዙ ጥቅሞቻቸውን እስከ ማጣት ይደርሳሉ። ሰሞኑን ከወደ ቻይና
የወጣ መረጃ እንዳመለከ
ተው ግን የልጅ
ጉዳይ ብዙም ቁብ
ያል... | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=18142 |
ba89894053fb4c407b57be06e93ab0a4 | 9cdb90956f388f1367e4ff8f0a428b05 | ከ32 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የጤና መድህን ሽፋን ተጠቃሚ መሆናቸው ተነገረ | ከ32 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የጤና መድህን ሽፋን ተጠቃሚ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደስ ገለጹ። በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የንቅናቄ ዘመቻ ውይይት እየተካሄደ ሲሆን፤ በውይይቱ የክልሉ ርዕሸ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ ሃላፊዎች እንዲሁም የዞንና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል።በዚህ ወቅት ዶክተር ሊያ ባደረጉት ንግግር፤ የጤና መድህን ሥርዓት በገጠርና በከተሞች መደበ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38384 |
db3948ec9c59c9d5a14a783e078d10bf | 9c060d395d407710878ce238484a1089 | ኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንደሚወያዩ ተገለጸ | በስፖርት ማህበራት ስራ አስፈጻሚዎች መካከል የሚፈጠረውን አለመግባባት ለመቅረፍ ውይይት እንደሚካሄድ የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ማህበራቱ በአዋጅና በህግ የተቋቋሙ እንደመሆናቸው ህጉን አክብረው መስራት እንደሚገባቸውም ተጠቁሟል። በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የውይይት መድረክ እንደሚዘጋጅም የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ጠቁሟል። የሁለቱ የስፖርት ተቋማት ስራ አስፈጻሚዎች መካከል የተፈጠረው ቅራኔ ለወራት የቆየ ሲሆን፤ በዚሁ ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29342 |
27ba3a5b65e0da6e224050b66b28fb76 | a348b134447584285cd94bb502efaeaa | ብራዚላዊው ጥበበኛ በሌላ የሕይወት ምዕራፍ | እኤአ በመጋቢት
1980 የእግር ኳስ ሀገር በሆነችው ብራዚል እግር ኳስ ወዳድ ከሆኑ ቤተሰቦች በደቡብ ብራዚል ፖርት ኤሌግሪ ተወለደ። ስሙ እንደሚያመለክተው ጠረፍ ላይ የምትገኝ አነስተኛ መንደር ነች። ይህቺ መንደር በጣም ድሃ ሕዝቦች የሚኖሩባት ናት። ቤቶቹ የተጎሳቆሉ እንዲሁም ኑሮም ከእጅ ወደ አፍ የሆነባት መንደር፡፡ በዚህች ጎስቋላ መንደር በአንድ ወቅት ወደ ዓለም እግር ኳስ ብቅ ብሎ በአጭር ጊዜ ቆይታው ዛሬም ድረስ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ልብ ውስጥ እየኖረ የሚገኘው ሮናልዲንሆ በጣም ታታሪ ቢሆን... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29389 |
99dc3d3af789a79ba305a715bf1b2a2a | 21899956b5d85efbc79462ca38c89e30 | የዓለም ከዋክብት በቤታቸው ከትመው ልምምዳቸውን ቀጥለዋል | ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪመየር ሊግ አዲስ ውሳኔ ካላስተላለፈ በቀር በተያዘው ወር መጨረሻ ዳግም ወደ ውድድር ለመመለስ ማቀዱ ይታወቃል፡፡ ይህንን ተከትሎም ማንቸስተር ዩናይትድ ከቀናት በኋላ ልምምድ ይጀምራል:: ታዲያ ተጫዋቾች ከአቋማቸው ላለመውረድ በቤታቸው ሆነው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ላይ ማተኮራቸውን በተለያዩ ጊዜያት ለደጋፊዎቻቸው በሚያጋሩት ተንቀሳቃሽ ምስል ያስመለክታሉ፡፡ ይህ ሁኔታም ቀድሞ ለረጅም ሰዓታት አብረዋቸው ያሳልፉ ለነበሩትና አሁን ግን በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች መልዕክት ለሚለዋወጡት ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29639 |
1e333a1335059e26246ee3d6bd623ec7 | 8f680d87be747024b1d0fe7df4aa9015 | የዊምብልደን ፈተና ከ2ኛው የዓለም ጦርነት እስከ ኮቪድ- 19 | እኤአ ታኅሣሥ 31 ቀን 2019 በቻይና ዉሃን ግዛት የኮሮና ቫይረስ እንደተከሰተ የዓለም የጤና ድርጅት ማስታወቁን ተከትሎ የቻይና መንግሥት በአፋጣኝ የቫይረሱን ስርጭት በአጭሩ ለመቅጨት እርምጃ ወደ መውሰድ ገብቶ ነበር። የቫይረሱን ስርጭት እንደተባለው በቀላሉ ለመቆጣጠር ሳይቻል ቀርቷል። አሁንም ቢሆን በዓለም አራቱም አቅጣጫዎች የተሰራጨውን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛል። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ያስቻለ ፈውስ በዓለም ሳይንቲስቶች፣ የህክምና ጠቢባንም ይሁን በሀያላን አገራት ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29701 |
f68ce4769a660a6e00ef047d60af66d3 | 7d1c97ca5be7fde3506bae56ae7df06b | የስፖርት አጋርነት በኮሮና ቫይረስ ውጊያ | በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ አስኳል ሃሳብ ወዳጅነትና መተሳሰብ መሆኑ ይታወቃል። በታሪክ ገጾች እንደሰፈረውም በሰው ልጅ ታሪክ ባጋጠሙ በጎም ሆኑ መጥፎ ክስተቶች ስፖርት በአጋርነት ተሳትፏል። ስፖርታዊ ክንዋኔዎች ሰላምንና አንድነትን የሚሰብኩ እንደመሆናቸው በማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በመግባት ሚናቸውን ሲወጡም ኖረዋል። የወቅቱ የዓለም ራስ ምታት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘም ስፖርት መገኘት ባለበት ሁሉ አጋርነቱን በማስመስከር ላይ ይገኛል። የቫይረሱ ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29350 |
3a339ddab883c846be3063016e19c43f | 2feeef4d19d76b7f12172cbc68c24aae | ሥራ ላይ ያልዋሉ ማዘውተሪያ ስፍራዎች በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገቡ ጥረት እየተደረገ ነው | በኢትዮጵያ ከ27 ሺ በላይ የጥርጊያ ሜዳዎች እንዲሁም 12 ደረጃቸውን የጠበቁ ስታዲየሞች መኖራቸውን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሥራ ላይ ያልዋሉ ማዘውተሪያ ሥፍራዎችን በፍጥነት ወደ ሥራ ለማስገባትም ኮሚሽኑ ጥረት እያደረገ መሆኑን ጠቁሟል፡፡ አገሪቷ በስፖርት ዘርፍ ትኩረት ሰጥታ ከምታከናውናቸው ሥራዎች መካከል አንዱ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታ ነው፡፡ በቅርቡ የማዘውተሪያ ስፍራዎች የወጣውን የመተዳደሪያ ደንብ ተከትሎ በተደረገው ቆጠራ በዚህ ወቅት ከ27 ሺ በላይ የጥርጊያ ሜዳዎች... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29780 |
4837c08cf8c005b29cbe0953d63c38d1 | 1b08f73865713f1e30bc30dc44f23f87 | በኮሮና ቫይረስ ሕይወቱን ያጣው የስፖርት ጋዜጠኛ | ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚሊየን በላይ የዓለምን ሕዝብ ያጠቃው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያልገባበት ቤት፣ ያላንኳኳው በር የለም። ከዓለም ታላላቅ አገራት መሪዎች እስከ ተራው ሕዝብ፣ ከዝነኛ ሰዎች እስከ ሕፃናትና አዛውንት ድረስ የዚህ አስከፊ ወረርሽኝ ተጠቂ ሆነዋል። ቫይረሱን ለመቋቋም በሽታን የመመከት ከፍተኛ አቅም ያላቸው የስፖርቱ ዓለም ሰዎች ሳይቀሩ በዚህ ወረርሽኝ ተለክፈዋል፣ ሕይወታቸውን ያጡም ጥቂት አይደሉም። የስፖርት ቤተሰቡ በቫይረሱ ስርጭት ስጋት የዓለም ታላላቅ የስፖርት መድረኮ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29803 |
9252ec3417bd6ce4edef640bdd44aaef | a6817872051fa117ab913c4d9ad9c3f2 | ዓለም አቀፍ ኮሚቴው ከወዲሁ ፈተናዎችን መጋፈጥ ጀምሯል | ኦ ሊምፒክ ከጤና ስጋት ጋር የተያያዘ ባይሆንም በተለያዩ ጊዜዎች የመሰረዝና የቦታ ለውጥ ሲደረግበት ታይቷል፡፡ እኤአ የ1916 የበጋ ኦሊምፒክ በጀርመን በርሊን ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት በአንደኛ የዓለም ጦርነት ሳቢያ ተሰርዟል:: በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅትም የ1940 የክረምት ኦሊምፒክና የ1944 የበጋ ኦሊምፒክ ውድድሮች የመሰረዝ እድል ገጥሟቸዋል:: እኤአ የ1976 የክረምት ኦሊምፒክም በዴንቨር ኮሎራዶ ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት የኮሎራዶ ግዛት ሕዝብ ለውድድሩ የሚወጣውን ወጪ በመቃወሙ ውድድሩ የቦታ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29896 |
6962d4ef1030ae85a4ba4af08a35f54c | c7359f79daf14553b513a2b8d155ceab | ኮቪድን ለመከላከል የስፖርት ቤተሰቡ ርብርብ ቀጥሏል | በመላው ዓለም የኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ-19) ለመዋጋት የሚደረገው ርብርብ እንደቀጠለ ነው። በኢትዮጵያም የስፖርት ቤተሰቡ ተሳትፎ ገና ከጅምሩ አበረታች የሆነ መንገድ ያሳየ ሲሆን፤ እውቅ ስፖርተኞችና የስፖርት ማህበራት ድጋፋቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦችና ተጫዋቾች በገንዘብና በዓይነት ድጋፋቸውን በመስጠት ላይ ካሉት መካከል በግምባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። የሃዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞችና የጽህፈት ቤት ሰራተኞች የደመወዛቸውን 50 በመቶ መስጠታቸውን ሶ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29814 |
13133d5e11f3a88925fcaf1fe0c5fbea | 5cb36a0cd9913e44800f30f6ed4ff301 | የስፖርቱ በቫይረሱ ሳቢያ ብዙ ተጽዕኖ እያስተናገደ ነው | የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ያስቻለ ፈውስ በዓለም ሳይንቲስቶች፣ የህክምና ጠቢባንም ይሁን በሀያላን አገራት አቅም ማምጣት አልተቻለም። ይህም የዓለምን ነባራዊ ሁኔታ ከመለወጥ አንስቶ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በርካታ አሉታዊ ተፅዕኖው እንዲያርፍ አድርጓል።
የስፖርቱ ዓለም በቫይረሱ ስጋት ሳቢያ ብዙ ተጽዕኖ እያስተናገደ ከመሆኑ ባሻገር፤ ለከፍተኛ ኪሳራ መዳረጉን መረጃዎች ያመላክታሉ። የስፖርት ቤተሰቡ በቫይረሱ ስርጭት ስጋት የዓለም ታላላቅ የስፖርት መድረኮች ተቆልፈውበት ሁነኛ የመዝናኛ አማራጩን አጥቶ... | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=29948 |
bcaef4b0e1ff4b26f46a8be220ecc18f | 83694b27e4ed57c766428f100aef4977 | ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ፣ የወደብ አገልግሎቶችንና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ለማሻሻል ተስማሙ | በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ፣ የወደብ አገልግሎቶችንና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ለማሻሻል መስማማታቸው ተገለጸ:: በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍ ነፃ የንግድ ቀጠና ሊቀመንበር አቶ አቡባከር ኦመር ሀዲ ጋር የመንገድ፣ የወደብ አገልግሎቶችንና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ለማሻሻል ተስማምተዋል:: አምባሳደር ብርሃኑ፣ ለሁለቱ አገራት ኢኮኖሚያዊ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተው የዲኪል-ዳጉሩ መንገድ በፍጥነት ተገንብቶ እንዲጠ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38387 |
d70c01d60b327c5350a7d87432d95b03 | 9bfe3902fcc7d47e7cbeccee5bd84b89 | በመቀሌ ከተማ የባንክ አገልግሎት መስጠት ተጀመረ | አማንሚካኤል መስፍን መቐለ፡- በህግ ማስከበር ዘመቻው ምክንያት በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የባንክ አገልግሎት መጀመሩን የከተማዋ ከንቲባ አስታወቁ። ከንቲባው አቶ አታክልቲ ሃይለስላሴ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዛሬ እንዳስታወቁት፤ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ከሰሞኑ ባካሄደው ተከታታይ ውይይት የተነሳውን የህዝብ ጥያቄ ለመመለስ በተደረገው የተቀናጀ ስራ ትናንት ከሰአት በኋላ ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በጁንታው አማካኝነት በመቀሌ ከተማ ሆን ተብለው በተለቀቁ የህግ ታራሚዎች... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38393 |
eb792439de81f67850ee25cf10b5c499 | c560eec5db24c93dbf1b1f3c26bfc0dc | የፌዴራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ድንጋጌ ጸደቀ | በጋዜጣው ሪፖርተርአዲስ አበባ፡- የፌዴራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ድንጋጌ ጅግጅጋ በተካሄደው የተቋማቱ የጋራ የምክክር መድረክ ቀርቦ ጸድቋል:: የመንግስት ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ጫላ ለሚ የፌዴራል ተጠሪ ተቋማት የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ድንጋጌንም ለጉባኤ አቅርበው አጽድቀዋል::በመተዳደሪያ ድንጋጌው ዝግጅት ላይ ባለድርሻ አካላትና የህግ ባለሙያዎች መሳተፋቸውንና ሰፊ ውይይቶች መደረጉን አብራርተዋል:: መተዳደሪያ ድንጋጌውን ያቀረቡት አቶ ደበበ ወ/ጊዮርጊስ ሰነዱ ከመዘጋጀቱ በፊ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38390 |
5c60100317d4959308d299f96776eb61 | d6886cef39a45f423e78f80aff975a26 | ክልሉ የደን ሽፋኑን ወደ 30 በመቶ ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ | አዲሱ ገረመው አዲስ አበባ፡- የደቡብ ክልል በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ የሚመጣውን ተግዳሮት ለመቀነስ ባደረገው አገራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የድርሻውን ለመወጣት እንዲችል የክልሉን የደን ሽፋን ከ23 በመቶ ወደ 30 በመቶ ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ::በተያዘው ዓመት 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኝ እንደሚዘጋጅ እና 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ችግኝ እንደሚተከልም ተጠቁሟል:: የደቡብ ክልል አካባቢ
ጥበቃ የደንና የአየር
ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን
ዋና ዳይሬክተር አቶ
ሳሙኤል ቀቀቦ በተለይ
ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ
እንደ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38395 |
1dc01f2c6cb1b56a1f084167b866ee11 | 5e45edcdce70b2904a8207730751ec75 | ”ገበታ ለአገር” ፕሮጀክት አገራዊ የአንድነት ስሜት መፍጠሩን ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ ገለጹ | አዲስ አበባ፡- የገበታ ለአገር ፕሮጀክት እንደ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ አገራዊ የአንድነት ስሜት መፍጠሩን የሃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ ገለጹ። ኢዜአ በአካባቢ ጥበቃና ኢኮ ቱሪዝም ላይ የሚሰራውን በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝና በባለቤታቸው የተመሰረተውን የሃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚን አነጋግሯል። የፋውንዴሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ በአገሪቷ በተፈጥሮ ብቻ የተገኙ በርካታ ድንቅ የ... | ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=38398 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.